የትግራይ ክልል ተማሪዎች ቁሳቁሶች ከውጭ ሀገር እስከምናስገባ እንዲሁም
ቴክኖሎጂውን እስከምናስተዋውቅ ድረስ ባሉት ጊዜያት ለፈተና ዝግጁ ይሆናሉ ብለን እናስባለን ካልሆነም ደግሞ ብዙ ተመጣጣኝ ፈተናዎች ስለሚኖሩ በተለያየ አግባብ ለብቻቸው የሚፈተኑበትን አማራጭ እያየን ነው የሚገኘው ብለዋል የትምህርት ሚኒስቴር ድዔታው።
ስለዚህ የፈተናው ቀን የሚወሰነው ከታህሳስ 30 ቡሃላ ይሆናል።
Via Sheger FM