ፈተናውን በሁሴን ጊሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የፈተና ጣቢያ በመገኝት ያስጀመሩት
የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ መሀመድ ፈታህ እንደገለፁት ፈተናው ከታህሳስ 7-10 የሚቆይ ሲሆን በፈተናው ላይ 41,889 ተማሪዎች መቀመጣቸውን አስታውቀዋል።
657 የፈተና ጣቢያዎች ዝግጁ መደረጋቸውን የገለፁት ሀላፊው ፣ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ፈተናው እንደሚሰጥ መናገራቸውን ኢቲቪ ዘግቧል።
🍀 መልካም ፈተና !