በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች በ2021 EducationUSA Scholars Program (ESP) ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ ጠይቋል።
ለ20 ተማሪዎችም የስኮላርሺፕ እድል ተመቻችቷል።
ተማሪዎቹ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉና በ10 ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተና በSTEM ትምህርቶች (Mathematics, Biology, Chemistry, Physics, and English ) ''A'' ያመጡ መሆን አለባቸው ብሏል።
✅ለማመልከት👇🏾
https://bit.ly/3bUfoL4
ለተማሪዎች እንዲደርስ ሼር ማድረግ አትርሱ
#scholarship